አገልግሎቶች

ይለግሱ

1. መድኃኔ ዓለም አዳነን

መድኃኔ ዓለም አዳነን በማይሻር ቃሉ (2)

እኸ ደስ ይበለን (2) እልል በሉ (2)

አዳነን በማይሻር ቃሉ

 

እናታችን ድንግል የአምላክ እናት (2)

እንስገድላት (2) እንስገድ (2)

በእውነት ለአምላክ እናት

 

ጻድቃን ሰማዕታት ወሐዋርያት (2)

ያማልዱናል (2) መላእክት (2)

በእውነት ከላይኛው ቤት

ተዋሕዶ እምነት እንከን የሌላት (2)

 

እንከተላት (2) እስከሞት (2)

በእውነት ያለ ፍርሃት