ስታቫንገር ደብረ ገነት መድኃኔ ዓለም ወኪዳነ ምሕረት ቤተክርስቲያን - ስታቫንገር ኖርዌይ
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ እኛ
    • ታሪክ
    • አገልጋዮች
  • አገልግሎቶች
  • ሰንበት ት/ቤት
    • የመድኃኔአለም መዝሙራት
    • የእመቤታችን መዝሙራት
    • የመላእክት መዝሙራት
    • ሁሉም መዝሙራት
  • ይለግሱ
  • የፎቶ ማኅደር
  • ያግኙን
  • Menu Menu

የፎቶ ማኅደር

“ጾም ትፌውስ ቁስለ ነፍስ ወታጸምም ኵሎ ፍትወታተ ዘሥጋ”(ጾም የነፍስን ቁስል ትፈውሳለች የሥጋን አላስፈላጊ ፍላጎቶችንም ታስወግዳለች) ቅ.ያሬድ

February 15, 2026
እንኳን ለዐቢይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ! ዐቢይ…
https://eotc-stavanger.no/a/wp-content/uploads/photo_2026-02-15_15-05-08-1.jpg 460 380 Nigussie Girma https://eotc-stavanger.no/a/wp-content/uploads/eotc-stavanger-logo2.png Nigussie Girma2026-02-15 14:34:532026-04-10 21:20:21“ጾም ትፌውስ ቁስለ ነፍስ ወታጸምም ኵሎ ፍትወታተ ዘሥጋ”(ጾም የነፍስን ቁስል ትፈውሳለች የሥጋን አላስፈላጊ ፍላጎቶችንም ታስወግዳለች) ቅ.ያሬድ

እንኳን ለጾመ ነነዌ በሰላም አደረሳችሁ!

February 1, 2026
እንኳን ለጾመ ነነዌ በሰላም አደረሳችሁ! ጾመ ነነዌ ከሰባቱ የህግ(የቀኖና) አጽዋማት አንዷ ናት ከጥር17 ቀን እስከ የካቲት 21 ቀን ድረስ ባሉት 35 ቀናት ውስጥ ብቻ ትውላለች ከታች ጥር 16 ቀንን ከላይ የካቲት 22 ቀንን አትነካም ዘንድሮ በ2018 ዓ.ም ከጥር 25 እስከ ጥር 27 ቀን ድረስ ትውላች።
https://eotc-stavanger.no/a/wp-content/uploads/yonas.jpg 497 365 Nigussie Girma https://eotc-stavanger.no/a/wp-content/uploads/eotc-stavanger-logo2.png Nigussie Girma2026-02-01 14:30:262026-02-01 14:30:55እንኳን ለጾመ ነነዌ በሰላም አደረሳችሁ!

እንኳን ለዘመነ አስተርእዮ በሰላም አደረሳችሁ!

January 25, 2026
እንኳን ለዘመነ አስተርእዮ በሰላም አደረሳችሁ! በቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን አስተምህሮ መሠረት ከጥር ፲፩(11) እስከ ድኅራረ ጾም ቅዳሜ ደረስ ያለው ዘመን ዘመነ አስተርእዮ ይባላል።( ዘመነ አስተርእዮ ሲበዛ ፶፫(53) ቀን ይሆናል ከጥር ፲፩ (11) እስከ መጋቢት ፫(3) ድረስ ማለት ነው ፤ ሲያጥር ፲፱(19) ቀን ይሆናል ከጥር ፲፩(11) እስከ ጥር ፳፱(29) ቀን ድረስ ማለት ነው።ከእነዚህ ቀናት መካከል አይወጣም።
https://eotc-stavanger.no/a/wp-content/uploads/photo_2026-01-25_15-05-19-1.jpg 467 395 Nigussie Girma https://eotc-stavanger.no/a/wp-content/uploads/eotc-stavanger-logo2.png Nigussie Girma2026-01-25 14:09:492026-01-25 14:12:41እንኳን ለዘመነ አስተርእዮ በሰላም አደረሳችሁ!
Page 1 of 212
Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail

በፌስቡክ ያግኙን

Search Search

Recent Posts

  • የእሑድ ግንቦት ፪ ቀን  ፳ ፻ ፲ ፰ ዓ. ም (May 10/2026)
  • እንኳን ለስቅለት በዓል አደረሳችሁ!!!
  • እንኳን ለጥንተ ስቅለቱ (ለመጋቢት መድኃኔ ዓለም) ዓመታዊ ክብረ በዓል እንዲሁም ለሆሣዕና አደረሳችሁ!
  • እንኳን ለዐቢይ ጾም ሰባተኛ ሳምንት (ኒቆዲሞስ) በሰላም አደረሳችሁ!
  • እንኳን ለደብረ ዘይት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

Archives

  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • November 2025
  • September 2025
  • July 2025
  • November 2024
  • June 2021
  • October 2020
  • September 2020
  • August 2020
  • July 2020
  • August 2014
  • August 2012
© የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መድኃኔ ዓለም ወኪዳነ ምሕረት ቤተክርስቲያን - ስታቫንገር ኖርዌይ | Administration | Email | Members Portal
Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Scroll to top Scroll to top Scroll to top