እንኳን ለስቅለት በዓል አደረሳችሁ!!!
“ወበቁስለ ዚአሁ ሐየውነ” «በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን» ትን. ኢሳ. 53÷5
በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ/ክ በኖርዲክና ግሪክ ሀገረ ስብከት
የደብረ ገነት መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን
ስታቫንጋር ኖርዌይ
እንኳን ለስቅለት በዓል አደረሳችሁ!!!
የስቅለት ሚያዚያ ፪ ቀን ፳ ፻ ፲ ፰ ዓ. ም (April 10/2026) ሥርዓተ ስግደት፣ በዕለቱ ከተከናወኑ ልዩ ልዩ ሥርዓቶችና የምኅላ ጸሎት በጥቂቱ፦





















