እንኳን ለስቅለት በዓል አደረሳችሁ!!!

“ወበቁስለ ዚአሁ ሐየውነ” «በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን» ትን. ኢሳ. 53÷5

በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ/ክ በኖርዲክና ግሪክ ሀገረ ስብከት

የደብረ ገነት መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን

ስታቫንጋር ኖርዌይ

 

እንኳን ለስቅለት በዓል አደረሳችሁ!!!

የስቅለት ሚያዚያ ፪ ቀን  ፳ ፻ ፲ ፰ ዓ. ም (April 10/2026)  ሥርዓተ ስግደት፣ በዕለቱ ከተከናወኑ ልዩ ልዩ ሥርዓቶችና የምኅላ ጸሎት በጥቂቱ፦