የእሑድ ግንቦት ፪ ቀን  ፳ ፻ ፲ ፰ ዓ. ም (May 10/2026)

ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን…በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን

አሰሮ ለሰይጣን…አግዓዞ ለአዳም

ሰላም… እምይእዜሰ

ኮነ…ፍሥሓ ወሰላም 

 

እስመ ሰበረ ኆኃተ ብርት። 

ወቀጥቀጠ መናሥግተ ዘኃፂን።

ወተወከፎሙ እምፍኖተ ጌጋዮሙ። መዝ ፻፮፥፲፮ 

የናሱን ደጆች ሰብሮአልና።

የብረቱንም መወርወሪያ ቈርጦአልና።

ስለ ዓመፃቸው ሰነፉ፣ ስለ ኃጢአታቸውም ተቸገሩ። መዝ 106:16 

በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ/ክ በኖርዲክና ግሪክ ሀገረ ስብከት

የደብረ ገነት መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን

ስታቫንጋር ኖርዌይ

እሑድ ግንቦት ፪ ቀን  ፳ ፻ ፲ ፰ ዓ. ም (May 10/2026)