ስታቫንገር ደብረ ገነት መድኃኔ ዓለም ወኪዳነ ምሕረት ቤተክርስቲያን - ስታቫንገር ኖርዌይ
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ እኛ
    • ታሪክ
    • አገልጋዮች
  • አገልግሎቶች
  • ሰንበት ት/ቤት
    • የመድኃኔአለም መዝሙራት
    • የእመቤታችን መዝሙራት
    • የመላእክት መዝሙራት
    • ሁሉም መዝሙራት
  • ይለግሱ
  • የፎቶ ማኅደር
  • ያግኙን
  • Menu Menu

እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሕንፀተ ቤተክርስቲያን ዓመታዊ ክብረ በዓል እና ለዘመነ አስተምህሮ በሰላም አደረሳችሁ።

👉በዓሉ ከእመቤታችን 33ቱ በዓላት አንዱ ሲሆን ሕንፀተ ቤተክርስቲያን ይባላል።
የመጀመሪያዋ በእመቤታችን ስም የተሰየመችው ቤተክርስቲያን የታነጸችው ሰኔ 20 ቀን ሲሆን አናጺውም እራሱ ባለቤቱ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፤ ቦታው ፊልጵስዩስ ነው።
ሰኔ 21 ቀን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያኗን የቀደሰበትና ያከበረበት ዕለት ነው።
ከሰኔ 17 እስከ ሰኔ 24 ድረስ ያለው ዘመን ዘመነ አስተምህሮ ይባላል።
ዘመነ አስተምህሮ ማለት የጌታችን መውረድ ፣ መወለድ ፣ ዙሮ ማስተማር ፣ መሞት መነሣትና ማረግ እንዲሁም የሐዋርያት ዓለምን ዙሮ ማስተማር የሚነገርበት ዘመን(ጊዜ) ማለት ነው።
የጌታችን ቸርነት!
የእመቤታችን ምልጃ አይለየን!
የሐዋርያት በረከትአይለየን
እሑድ ሰኔ ፳፩/፳፻፲፰ ዓ.ም(21/2018)/(June 28/2026)
በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ/ክ በኖርዲክና ግሪክ ሀገረ ስብከት የደብረ ገነት መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ስታቫንጋር ኖርዌይ!
Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://eotc-stavanger.no/a/wp-content/uploads/images.jpeg 486 355 Nigussie Girma https://eotc-stavanger.no/a/wp-content/uploads/eotc-stavanger-logo2.png Nigussie Girma2026-06-28 14:49:582026-06-28 14:49:58እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሕንፀተ ቤተክርስቲያን ዓመታዊ ክብረ በዓል እና ለዘመነ አስተምህሮ በሰላም አደረሳችሁ።
Search Search

Recent Posts

  • እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሕንፀተ ቤተክርስቲያን ዓመታዊ ክብረ በዓል እና ለዘመነ አስተምህሮ በሰላም አደረሳችሁ።
  • “ዐርገ እግዚአብሔር በይባቤ። ወእግዚእነ በቃለ ቀርን። ዘምሩ ለአምላክነ ዘምሩ።” መዝ ፵፮፥፭
  • የእሑድ ግንቦት ፪ ቀን  ፳ ፻ ፲ ፰ ዓ. ም (May 10/2026)
  • እንኳን ለስቅለት በዓል አደረሳችሁ!!!
  • እንኳን ለጥንተ ስቅለቱ (ለመጋቢት መድኃኔ ዓለም) ዓመታዊ ክብረ በዓል እንዲሁም ለሆሣዕና አደረሳችሁ!

Archives

  • June 2026
  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • November 2025
  • September 2025
  • July 2025
  • November 2024
  • June 2021
  • October 2020
  • September 2020
  • August 2020
  • July 2020
  • August 2014
  • August 2012
© የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መድኃኔ ዓለም ወኪዳነ ምሕረት ቤተክርስቲያን - ስታቫንገር ኖርዌይ | Administration | Email | Members Portal
Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: “ዐርገ እግዚአብሔር በይባቤ። ወእግዚእነ በቃለ ቀርን። ዘምሩ ለአምላክነ ዘምሩ።” መዝ ፵፮፥፭ Link to: “ዐርገ እግዚአብሔር በይባቤ። ወእግዚእነ በቃለ ቀርን። ዘምሩ ለአምላክነ ዘምሩ።” መዝ ፵፮፥፭ “ዐርገ እግዚአብሔር በይባቤ። ወእግዚእነ በቃለ...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top