Kidanemihiret_2025

የእናታችን የቅድስት ኪዳነ ምህረት ዓመታዊ ክብረ በዓል ጥሪ ከነሓሴ 16 እስከ ነሓሴ 18/2017 ዓ.ም (August 22-24/2025)

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሓዱ አምላክ አሜን!! የእናታችን የቅድስት ኪዳነ ምህረት ዓመታዊ ክብረ በዓል ጥሪ “ኩሉ ትውልድ ያስተበጽዑኒ”(ትውልድ ሁሉ ያመሰግኑኛል) ሉቃ1÷48