ጼና አልባሲሁ

ጼና አልባሲሁ

ጼና አልባሲሁ (2) ለገብረ መንፈስ ቅዱስ ከመጼና ስኂን(2)

አልባሲሁ ዘሜላት(2) ዘወረደ ውስተ ገነት (2)

 

ትርጉም

የገብረ መንፈስ ቅዱስ ልብሳቸው እንደ ሽቶ ያማረ ነው።

ደግሞም ልብሳቸው እንደ ነጭ ሐር ነው እርሱም ወደ ገነት የወረደ ነው