የእሑድ ጥቅምት ፰ ቀን ፳ ፻ ፲ ፱ ዓ. ም (October 18/2026) አገልግሎት
ተዘከር እግዚኦ ከመ መሬት ንሕነ።
ሰብእሰ ከመ ሣዕር መዋዕሊሁ።
ወከመ ጽጌ ገዳም ከማሁ ይፈሪ። መዝ ፻፪፥ ፲፭
አቤቱ፥ እኛ አፈር እንደሆንን አስብ።
ሰውስ ዘመኑ እንደ ሣር ነው።
እንደ ዱር አበባ እንዲሁ ያብባል። መዝ 102፥15
በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ/ክ በኖርዲክና ግሪክ ሀገረ ስብከት
የደብረ ገነት መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን
ኖርዌይ፣ ስታቫንጋር









