ስታቫንገር ደብረ ገነት መድኃኔ ዓለም ወኪዳነ ምሕረት ቤተክርስቲያን - ስታቫንገር ኖርዌይ
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ እኛ
    • ታሪክ
    • አገልጋዮች
  • አገልግሎቶች
  • ሰንበት ት/ቤት
    • የመድኃኔአለም መዝሙራት
    • የእመቤታችን መዝሙራት
    • የመላእክት መዝሙራት
    • ሁሉም መዝሙራት
  • ይለግሱ
  • የፎቶ ማኅደር
  • ያግኙን
  • Menu Menu

የደብሩ አስተዳዳሪ የ2013 ዓ.ም. የአዲስ አመት መልእክት አስተላለፉ

በስመ አብወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!!
አንትሰ አንተ ክመ ። ወዓመቲከኒ ዘኢይኀልቅ:: “አንተ ግን ያው አንተ ነህ ፤ ዓመቶችህም  ከቶ አያልቁም” መዝ ፦101(102) ፥ 27

እንኳን ከዘመነ ዮሐንስ ፳፻፲፪ ወደ ዘመነ ማቴዎስ ፳፻፲፫ በሰላም አሸጋገረን አሸጋገራችሁ ! አዲሱን ዓመት የንሥሓ ፣የፍሥሓ የበረከትና የምህረት ፣ የሰላምና የፍቅር ዓመት ያድርግልን ! ከተዋሕዶ ማማ ፣ ከመስቅል ዓላማ ፣ከወንጌል ከተማ ሳያናውጽ በቤቱ በሃይማኖት በምግባር አጽንቶ ያኑረን!! ስለ ሀገራችን ስለ ቤተ ክርስቲያናችን ስለ ህዝበ እግዚአብሔር መልካም የምንሰማበት የምናይበት ዘመን ያድርግልን::ከእናቱ ከቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅር አይለየን አሜን ።የእግዚአብሔር አብ ፍቅር የእግዚአብሔር ወልድ ቸርነት የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ አንድነት በሁላችን ላይ ለዘለዓለሙ አድሮ ፀንቶ ይኑር::

 

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://eotc-stavanger.no/a/wp-content/uploads/kesis-mulugeta.png 379 300 tc https://eotc-stavanger.no/a/wp-content/uploads/eotc-stavanger-logo2.png tc2020-09-11 09:01:082020-09-11 09:02:16የደብሩ አስተዳዳሪ የ2013 ዓ.ም. የአዲስ አመት መልእክት አስተላለፉ
Search Search

Recent Posts

  • የእሑድ ግንቦት ፪ ቀን  ፳ ፻ ፲ ፰ ዓ. ም (May 10/2026)
  • እንኳን ለስቅለት በዓል አደረሳችሁ!!!
  • እንኳን ለጥንተ ስቅለቱ (ለመጋቢት መድኃኔ ዓለም) ዓመታዊ ክብረ በዓል እንዲሁም ለሆሣዕና አደረሳችሁ!
  • እንኳን ለዐቢይ ጾም ሰባተኛ ሳምንት (ኒቆዲሞስ) በሰላም አደረሳችሁ!
  • እንኳን ለደብረ ዘይት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

Archives

  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • November 2025
  • September 2025
  • July 2025
  • November 2024
  • June 2021
  • October 2020
  • September 2020
  • August 2020
  • July 2020
  • August 2014
  • August 2012
© የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መድኃኔ ዓለም ወኪዳነ ምሕረት ቤተክርስቲያን - ስታቫንገር ኖርዌይ | Administration | Email | Members Portal
Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: የደብሩ ድረገጽ በአዲስ መልኩ ተሻሽሎ ቀረበ Link to: የደብሩ ድረገጽ በአዲስ መልኩ ተሻሽሎ ቀረበ የደብሩ ድረገጽ በአዲስ መልኩ ተሻሽሎ ቀረበ Link to: 3.ለገታዬ ለእግዚአብሔር Link to: 3.ለገታዬ ለእግዚአብሔር 3.ለገታዬ ለእግዚአብሔር
Scroll to top Scroll to top Scroll to top