የመድኃኔ ዓለም ክብረ በዓል ከጥቅም 29 -30/2018 ዓ.ም(November 08-09/2025)

የአምላካችን የቸሩ መድኃኔ ዓለም ክብረ በዓል ምክንያት በማድረግ ከጥቅም 29 -30/2018 ዓ.ም(November 08-09/2025)  ድረስ  የተከበረው የጥቅምት መድኃኔ ዓለም አመታዊ ክብረ በአል።