እንኳን ለጥንተ ስቅለቱ (ለመጋቢት መድኃኔ ዓለም) ዓመታዊ ክብረ በዓል እንዲሁም ለሆሣዕና አደረሳችሁ!

“ወበቁስለ ዚአሁ ሐየውነ” «በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን» ትን. ኢሳ. 53÷5

እንኳን ለጥንተ ስቅለቱ (ለመጋቢት መድኃኔ ዓለም) ዓመታዊ ክብረ በዓል እንዲሁም ለሆሣዕና አደረሳችሁ!

የሆሣዕና ዕለተ በጥንተ ስቅለቱ እሑድ መጋቢት ፳፯ ቀን  ፳ ፻ ፲ ፰ ዓ. ም (April 5/2026) ከደረሱት የማኅሌት፣ የኪዳን፣ የቅዳሴ፣ የስብከተ ወንጌል፣ የዝማሬ፣ የሥርዓተ ሆሣዕና ዑደት እና ንግሥ መካከል በጥቂቱ፦

በኢትዮጵያ ኦ/ተ/ቤ/ክ በኖርዲክና ግሪክ ሀገረ ስብከት
የደብረ ገነት መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን
ስታቫንጋር ኖርዌይ