ስታቫንገር ደብረ ገነት መድኃኔ ዓለም ወኪዳነ ምሕረት ቤተክርስቲያን - ስታቫንገር ኖርዌይ
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ እኛ
    • ታሪክ
    • አገልጋዮች
  • አገልግሎቶች
  • ሰንበት ት/ቤት
    • የመድኃኔአለም መዝሙራት
    • የእመቤታችን መዝሙራት
    • የመላእክት መዝሙራት
    • ሁሉም መዝሙራት
  • ይለግሱ
  • የፎቶ ማኅደር
  • ያግኙን
  • Menu Menu

አስተርእዮ ማርያም

አስተርእዮ ማርያም

ጥር ፳፩ ቀን አምላክን የወለደች የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የዕረፍቷ በዓል መታሰቢያ ነው። እመ ብዙኃን ቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ዕረፍቷ በዘመነ አስተርእዮ ማለትም የልጇ የወዳጇ የአምላኳ፤ የአምላካችን እና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ እንዲሁም የቅድስት ሥላሴ መገለጥ በሆነበት ወቅት በመዋሉ አስተርእዮ ማርያም ይባላል። እመቤታችን ከቅድስት ሐና እና ከቅዱስ ኢያቄም ጋር ፫ ዓመታትን፣ በቤተ መቅደስ ፲፪ ዓመታትን፣ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ፴፫ ዓመታት ከሦስት ወራትን፣ ከጌታችን ዕርገት በኋላ ከወንጌላዊው ቅዱስ ዮሐንስ ጋር ፲፭ ዓመታትን፣ በአጠቃላይ ፷፬ ዓመታትን በዚህ ዓለም ኖራ በ፵፱ ዓ.ም በክብር ዐርፋለች፡፡ በዕለቱ ጥር  ፳፩ ቀን ፳፻፲፰ ዓ.ም ከደረሱት የስብሐተ ነግህ፣ የኪዳን እና የስብከተ ወንጌል አገልግሎት በከፊል:-

የደብረ ገነት መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ስታቫንጋር ኖርዌይ

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://eotc-stavanger.no/a/wp-content/uploads/IMG_20260129_170129_475-1-470x705-1.jpg 497 365 Nigussie Girma https://eotc-stavanger.no/a/wp-content/uploads/eotc-stavanger-logo2.png Nigussie Girma2026-01-29 16:11:272026-02-01 14:27:12አስተርእዮ ማርያም
Search Search

Recent Posts

  • የእሑድ ግንቦት ፪ ቀን  ፳ ፻ ፲ ፰ ዓ. ም (May 10/2026)
  • እንኳን ለስቅለት በዓል አደረሳችሁ!!!
  • እንኳን ለጥንተ ስቅለቱ (ለመጋቢት መድኃኔ ዓለም) ዓመታዊ ክብረ በዓል እንዲሁም ለሆሣዕና አደረሳችሁ!
  • እንኳን ለዐቢይ ጾም ሰባተኛ ሳምንት (ኒቆዲሞስ) በሰላም አደረሳችሁ!
  • እንኳን ለደብረ ዘይት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

Archives

  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • November 2025
  • September 2025
  • July 2025
  • November 2024
  • June 2021
  • October 2020
  • September 2020
  • August 2020
  • July 2020
  • August 2014
  • August 2012
© የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መድኃኔ ዓለም ወኪዳነ ምሕረት ቤተክርስቲያን - ስታቫንገር ኖርዌይ | Administration | Email | Members Portal
Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: እንኳን ለዘመነ አስተርእዮ በሰላም አደረሳችሁ! Link to: እንኳን ለዘመነ አስተርእዮ በሰላም አደረሳችሁ! እንኳን ለዘመነ አስተርእዮ በሰላም አደረሳች... Link to: እንኳን ለጾመ ነነዌ በሰላም አደረሳችሁ! Link to: እንኳን ለጾመ ነነዌ በሰላም አደረሳችሁ! እንኳን ለጾመ ነነዌ በሰላም አደረሳችሁ!
Scroll to top Scroll to top Scroll to top