ስታቫንገር ደብረ ገነት መድኃኔ ዓለም ወኪዳነ ምሕረት ቤተክርስቲያን - ስታቫንገር ኖርዌይ
  • ቀዳሚ ገጽ
  • ስለ እኛ
    • ታሪክ
    • አገልጋዮች
  • አገልግሎቶች
  • ሰንበት ት/ቤት
    • የመድኃኔአለም መዝሙራት
    • የእመቤታችን መዝሙራት
    • የመላእክት መዝሙራት
    • ሁሉም መዝሙራት
  • ይለግሱ
  • የፎቶ ማኅደር
  • ያግኙን
  • Menu Menu

“ጾም ትፌውስ ቁስለ ነፍስ ወታጸምም ኵሎ ፍትወታተ ዘሥጋ”(ጾም የነፍስን ቁስል ትፈውሳለች የሥጋን አላስፈላጊ ፍላጎቶችንም ታስወግዳለች) ቅ.ያሬድ

እንኳን ለዐቢይ ጾም በሰላም አደረሳችሁ!

ዐቢይ ጾም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በቀደመው ዘመን ለነበሩት አባቶችና እናቶች ጾም ጠቃሚና አስፈላጊ እንደሆነ በነቢያቱ አድሮ ያስተማረ እርሱ በሥጋ ማርያም ተገልጦ በገዳመ ቆሮንቶስ ገብቶ ፵ (40) መዓልት ፵ (40) ሌሊት የጾመው ታላቅ ጾም ነወ።

እርሱ ጾሞ ፈተናዎችን ድል ነስቶ እናንተም ጾማችሁ ፈተናዎችን ድል ንሡ ሲለን ነው።

ዐቢይ ጾም ከ፯ቱ አጽዋማት አንዱ ሲሆን የየራሳቸው ስያሜ ያላችው ፰(8) ሳምንታት  ወይም ፶ ፭  (55) ቀናት አሉት።ከእነዚህም ውስጥ ፰(8) ቅዳሜ ፯(7) እሑድ አሉ እነዚህን ከቁጥር ባያስገቡ ፵(40) ቀናት ይሆናል።

የመጀመሪያ ሳምንት ዘወረደ ይባላል።

ዘወረደ ጌታችን፣ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እኛን ለማዳን ከሰማየ ሰማያት መውረዱን፣ ከቅድስት ድንግል ማርያም መወለዱን፣  የእኛን ሥጋ መዋህዱን  ሰው ኾኖ መገለጡን ይታሰብበታል።

በተጨማሪ ይህ ሳምንት ጾመ ሕርቃል፣ ጾመ ሙሴ ተብሎም ይጠራል።

የዘወረደ በዕለተ በእሑድ የካቲት ፰(8) ቀን  ፳ ፻ ፲ ፰ (2018) ዓ. ም (February 15/2026) ከከደረሱት የስብሐት ነግህ ፤ የኪዳን ፤ የቅዳሴ ፤ የስብከተ ወንጌልና የዝማሬ አግልግሎት መካከል በትንሹ(በከፊል)፦

Share this entry
  • Share on Facebook
  • Share on X
  • Share on WhatsApp
  • Share on Pinterest
  • Share on LinkedIn
  • Share on Tumblr
  • Share on Vk
  • Share on Reddit
  • Share by Mail
https://eotc-stavanger.no/a/wp-content/uploads/photo_2026-02-15_15-05-08-1.jpg 460 380 Nigussie Girma https://eotc-stavanger.no/a/wp-content/uploads/eotc-stavanger-logo2.png Nigussie Girma2026-02-15 14:34:532026-04-10 21:20:21“ጾም ትፌውስ ቁስለ ነፍስ ወታጸምም ኵሎ ፍትወታተ ዘሥጋ”(ጾም የነፍስን ቁስል ትፈውሳለች የሥጋን አላስፈላጊ ፍላጎቶችንም ታስወግዳለች) ቅ.ያሬድ
Search Search

Recent Posts

  • “ዐርገ እግዚአብሔር በይባቤ። ወእግዚእነ በቃለ ቀርን። ዘምሩ ለአምላክነ ዘምሩ።” መዝ ፵፮፥፭
  • የእሑድ ግንቦት ፪ ቀን  ፳ ፻ ፲ ፰ ዓ. ም (May 10/2026)
  • እንኳን ለስቅለት በዓል አደረሳችሁ!!!
  • እንኳን ለጥንተ ስቅለቱ (ለመጋቢት መድኃኔ ዓለም) ዓመታዊ ክብረ በዓል እንዲሁም ለሆሣዕና አደረሳችሁ!
  • እንኳን ለዐቢይ ጾም ሰባተኛ ሳምንት (ኒቆዲሞስ) በሰላም አደረሳችሁ!

Archives

  • May 2026
  • April 2026
  • March 2026
  • February 2026
  • January 2026
  • November 2025
  • September 2025
  • July 2025
  • November 2024
  • June 2021
  • October 2020
  • September 2020
  • August 2020
  • July 2020
  • August 2014
  • August 2012
© የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መድኃኔ ዓለም ወኪዳነ ምሕረት ቤተክርስቲያን - ስታቫንገር ኖርዌይ | Administration | Email | Members Portal
Website by atbiya.com
  • Link to Facebook
Link to: እንኳን ለዘመነ ቅበላ(ዘመነ መርዓዊ ወመርዓት) በሰላም አደረሳችሁ! Link to: እንኳን ለዘመነ ቅበላ(ዘመነ መርዓዊ ወመርዓት) በሰላም አደረሳችሁ! እንኳን ለዘመነ ቅበላ(ዘመነ መርዓዊ ወመርዓት)... Link to: “ኪዳነ ተካየድኩ ምስለ ኅሩያንየ” «ከመረጥኳቸው ጋር ቃል ኪዳንን አደረግሁ» መዝ. 88 (89) ፥ 3 Link to: “ኪዳነ ተካየድኩ ምስለ ኅሩያንየ” «ከመረጥኳቸው ጋር ቃል ኪዳንን አደረግሁ» መዝ. 88 (89) ፥ 3 “ኪዳነ ተካየድኩ ምስለ ኅሩያንየ” «ከመረጥኳቸው...
Scroll to top Scroll to top Scroll to top